ዘኍል 11:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አንድ ቀን፥ ወይም ሁለት ቀን፥ ወይም አምስት ቀን፥ ወይም ዐሥር ቀን ወይም ሃያ ቀን አትበሉም፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የምትበሉትም ለአንድ ወይም ለሁለት ቀን ወይም ለዐምስት፣ ለዐሥር ወይም ለሃያ ቀን አይደለም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አንድ ቀን ወይም ሁለት ቀን ወይም አምስት ቀን ወይም ዐሥር ቀን ወይም ሀያ ቀን ብቻ የምትበሉት አይደለም፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 የምትበሉትም ለአንድ ወይም ለሁለት ቀን ለአምስት፥ ለዐሥር ወይም ለኻያ ቀን ብቻ አይደለም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አንድ ቀን ወይም ሁለት ቀን ወይም አምስት ቀን ወይም አሥር ቀን ወይም ሀያ ቀን አትበሉም፤ Ver Capítulo |