ዘኍል 10:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የእስራኤል ልጆች ጉዞ እንደዚህ ነበር፤ ከሠራዊታቸው ጋር ተጓዙ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 እንግዲህ የእስራኤል ሰራዊት የጕዞ አሰላለፍ ሥርዐት ይህ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የእስራኤል ልጆች በተጓዙ ጊዜ ተራቸውን ጠብቀው በየሠራዊታቸው እንዲህ ተጓዙ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እንግዲህ እስራኤላውያን ሰፈር ለቀው በየቡድናቸው የሚጓዙት በዚህ ቅደም ተከተል ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 እንዲሁ የእስራኤል ልጆች ጕዞ በየሠራዊታቸው ነበረ፤ እነርሱም ተጓዙ። Ver Capítulo |