ነህምያ 13:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 እንዲሁ እንግዲህ ይህን ሁሉ ታላቅ ክፋት ስትሠሩ፥ እንግዶችንም ሴቶች በማግባት አምላካችንን ስትበድሉ አንስማባችሁ።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 እናንተም ደግሞ ባዕዳን ሴቶችን በማግባት ይህን የመሰለ ታላቅ በደል እንደምትፈጽሙና ለአምላካችንም ታማኞች እንዳልሆናችሁ መስማት ይገባናልን?” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በውኑ ይህን ሁሉ ታላቅ ክፋት እንሠራ፥ እንግዶችንም ሴቶች በማግባት አምላካችንን እንበድል ዘንድ እናንተን እንስማ? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ታዲያ እኛስ የእናንተን ምሳሌነት መከተልና የባዕዳን አገሮች ሴቶችን በማግባት የእግዚአብሔርን ትእዛዝ መተላለፍ ይገባናልን?” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 በውኑ ይህን ሁሉ ታላቅ ክፋት እንሠራ፥ እንግዶችንም ሴቶች በማግባት አምላካችንን እንበድል ዘንድ እናንተን እንስማ? Ver Capítulo |