ነህምያ 11:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከእርሱም በኋላ ጌቤና ሴል ዘጠኝ መቶ ሃያ ስምንት ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ተከታዮቹም ጌቤና ሳላይ 928 ወንዶች፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከእርሱም በኋላ ጋባይ፥ ሳላይ፥ ዘጠኝ መቶም ሀያ ስምንት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የሳሉ የቅርብ ዘመዶች የሆኑ፦ ጋባይና ሳላይ፥ በድምሩ 928 ብንያማውያን በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ከእርሱም በኋላ ጌቤና ሳላይ ዘጠኝ መቶም ሀያ ስምንት። Ver Capítulo |