Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ነህምያ 11:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም የተ​ቀ​መ​ጡት የፋ​ሬስ ልጆች ሁሉ አራት መቶ ስድሳ ስም​ንት ጽኑ​ዓን ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 በኢየሩሳሌም የተቀመጡት የፋሬስ ዘሮች በጠቅላላ 468 ብርቱ ሰዎች ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 በኢየሩሳሌም የተቀመጡት የፋሬስ ልጆች ሁሉ አራት መቶ ስድሳ ስምንት ኃያላን ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ከፋሬስ ዘሮች መካከል በጀግንነታቸው ታዋቂዎች የሆኑ 468 ሰዎች በኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ሆኑ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 በኢየሩሳሌም የተቀመጡት የፋሬስ ልጆች ሁሉ አራት መቶ ስድሳ ስምንት ጽኑዓን ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar




ነህምያ 11:6
5 Referencias Cruzadas  

እን​ዲ​ህም ሆነ፤ እጁን በመ​ለሰ ጊዜ እነሆ፥ ወን​ድሙ ወጣ፤ እር​ስ​ዋም፥ “ለምን ጥሰህ ወጣህ? ስትል ስሙን ፋሬስ” ብላ ጠራ​ችው።


ከይ​ሁዳ ልጅ ከፋ​ሬስ ልጆች የባኔ ልጅ የአ​ምሪ ልጅ የዖ​ምሪ ልጅ የዓ​ሚ​ሁድ ልጅ ዑታይ ደግሞ ተቀ​መጠ።


የሴሎ ልጅ፥ የዘ​ካ​ር​ያስ ልጅ፥ የዮ​ያ​ሪብ ልጅ፥ የዓ​ዳያ ልጅ፥ የዖ​ዝያ ልጅ፥ የኮ​ል​ሖዜ ልጅ፥ የባ​ሩክ ልጅ መዕ​ሤያ።


የብ​ን​ያ​ምም ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ የይ​ሳ​ዕያ ልጅ፥ የአ​ት​ያል ልጅ፥ የመ​ዕ​ሤያ ልጅ፥ የቆ​ላያ ልጅ፥ የፈ​ዳያ ልጅ፥ የዮ​ሐድ ልጅ፥ የሜ​ሱ​ላም ልጅ ሴሎ።


ከያ​ሱብ የያ​ሱ​ባ​ው​ያን ወገን፥ ከሥ​ምራ የሥ​ም​ራ​ው​ያን ወገን።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos