8 መዓዝያ፥ ቤልጋይ፥ ሰማያ፤ እነዚህ ካህናት ነበሩ።
8 መዓዝያ፣ ቤልጋይ፣ ሸማያ፤ እነዚህ ካህናት ነበሩ።
8 ሜሹላም፥ አቢያ፥ ሚያሚን፥
ከኤራም ልጆችም መሳሔል፥ ኤልያ፥ ሴሚያ፥ ያሔል፥ ዖዝያ።
ሜሱላም፥ አብድያ፥ ሚያሚን፤
ሌዋውያኑም የአዛንያ ልጅ ኢያሱ፥ ከኢንሐዳድ ልጆች ባንዩ፥ ቀዳምኤል፤
ከቤልጋ ሳሙኣ፥ ከሰማዕያ ዮናታን፤
መዕሤያ፥ ሰማዕያ፥ ኤልየዜር፥ ኦዚ፥ ዮሐናን፥ ሚልክያ፥ ኤላም፥ ኤዝር፥ መዘምራኑም በታላቅ ድምፅ ዘመሩ፤ አለቃቸውም ይዝረአያ ነበረ።
ከዚያም በኋላ የሄሜር ልጅ ሳዶቅ በቤቱ አንጻር ያለውን ሠራ። ከእርሱም በኋላ የምሥራቁ በር ጠባቂ የሴኬንያ ልጅ ሰማያ ሠራ።