5 ካሪም፥ ሚራሞት፥ አብድያ፤
5 ካሪም፣ ሜሪሞት፣ አብድዩ፣
5 ሐጡሽ፥ ሽባንያ፥ ማሉክ፥
ሐጡስ፥ ሰባንያ፥ መሉክ፤
ዳንኤል፥ ገንቶን፥ ባሩክ፤
ሴኬንያ፥ ሬሁም፥ ሜራሞት፤
በአጠገባቸውም የኤርማፍ ልጅ ይዳያ በቤቱ አንጻር ያለውን ሠራ። በአጠገቡም የአሰብንብሔም ልጅ ሐጡስ ሠራ።
የካሪም ልጅ መልክያ፥ የፈሐት ሞዓብ ልጅም አሱብ ሌላውን ክፍልና የእቶኑን ግንብ ሠሩ።
ከእርሱም በኋላ የአቆስ ልጅ የኡርያ ልጅ ሚራሞት ከኤልያሴብ ቤት መግቢያ ጀምሮ እሰከ ኤልያሴብ ቤት መጨረሻ ድረስ ሌላውን ክፍል ሠራ።
በአጠገባቸውም የቆስ ልጅ የኡርያ ልጅ ሚራሞት ይሠራ ጀመረ። በአጠገባቸውም የሜሴዜቤል ልጅ የበራክያ ልጅ ሜሱላም ይሠራ ጀመረ። በአጠገባቸውም የበሃና ልጅ ሳዶቅ ይሠራ ጀመረ።