27 መሎክ፥ ሔራም፥ ባዕና።
27 መሉክ፣ ካሪምና በዓና።
27 አሒያ፥ ሐናን፥ ዓናን፥
አሂያ፥ ሐናን፥ ዓናን፥፤
የቀሩትም ሕዝብ፥ ካህናቱም፥ ሌዋውያኑም፥ በረኞቹም፥ መዘምራንም፥ ናታኒምም፥ ከምድርም አሕዛብ ራሳቸውን የለዩና ወደ እግዚአብሔር ሕግ የገቡ ሁሉ፥ ሚስቶቻቸውም፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውም፥ የሚያውቁትና የሚያስተውሉትም ሁሉ ወንድሞቻቸውንና ታላላቆቻቸውን አበረታቱ፤