13 ሆድያ፥ ባኒ፥ ባኑን።
13 ሆዲያ፣ ባኒ፣ ብኒኑ።
13 ዛኩር፥ ሼሬብያ፥ ሽባንያ፥
የሆድያ ሚስት የነሐም እኅት ልጆች የገርሜው የቅዔላ አባትና ማዕካታዊው ኤሲትሞዓ ነበሩ።
ዘኩር፥ ሰራብያ፥ ሰባንያ፤
የሕዝቡ አለቆች ፋሮስ፥ ፈሐት ሞዓብ፥ ኤላም፥ ዛቱያ፥ ባኒ፤
ከይሁዳ ልጅ ከፋሬስ ልጆች የባኔ ልጅ የአምሪ ልጅ የዖምሪ ልጅ የዓሚሁድ ልጅ ዑታይ ደግሞ ተቀመጠ።
በእግዚአብሔርም ቤት ሥራ ላይ ከነበሩ መዘምራን ከአሳፍ ልጆች ወገን የሚካ ልጅ፥ የመታንያ ልጅ፥ የሐሳብያ ልጅ፥ የባኒ ልጅ ኦዚ በኢየሩሳሌም የሌዋውያን አለቃ ነበረ።