ናሆም 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ንግሥት ተገለጠች፥ ተማረከችም፥ ሴቶች ባሪያዎችዋም እንደ ርግብ እየጮኹና ደረታቸውን እየመቱ ዋይ ዋይ ይላሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከተማዪቱ መማረኳና መወሰዷ እንደማይቀር፣ አስቀድሞ ተነግሯል፤ ሴቶች ባሪያዎቿ እንደ ርግብ ያለቅሳሉ፤ ደረታቸውንም ይደቃሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የወንዞቹ በሮች ተከፈቱ፥ ቤተ መንግሥቱም ቀለጠ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ነነዌ ተዋረደች፤ ንግሥቲቱ ተማርካ ተወሰደች፤ ሴቶች አገልጋዮችዋ የርግብ ድምፅ የመሰለ የሐዘን ድምፅ ያሰማሉ፤ ደረታቸውንም እየመቱ ያለቅሳሉ። Ver Capítulo |