ሚክያስ 3:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ጽዮንን በደም፥ ኢየሩሳሌምንም በኃጢአት ይሠራሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ጽዮንን ደም በማፍሰስ፣ ኢየሩሳሌምን በክፋት የምትገነቡ፤ ስሙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ጽዮንን በደም፥ ኢየሩሳሌምንም በኃጢአት ይሠራሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እናንተ ደም በማፍሰስ ጽዮንን፥ በደል በመሥራት ኢየሩሳሌምን የምትገነቡ ናችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ጽዮንን በደም፥ ኢየሩሳሌምንም በኃጢአት ይሠራሉ። Ver Capítulo |