ማቴዎስ 22:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41-42 ፈሪሳውያንም ተሰብስበው ሳሉ፥ ኢየሱስ “ስለ ክርስቶስ ምን ይመስላችኋል? የማንስ ልጅ ነው?” ብሎ ጠየቃቸው። “የዳዊት ልጅ ነው፤” አሉት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ፈሪሳውያን ተሰብስበው ሳሉ ኢየሱስ፣ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ፈሪሳውያን ተሰብስበው ሳሉ፥ ኢየሱስ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ፈሪሳውያን ተሰብስበው ሳሉ ኢየሱስ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41-42 ፈሪሳውያንም ተሰብስበው ሳሉ፥ ኢየሱስ፦ ስለ ክርስቶስ ምን ይመስላችኋል? የማንስ ልጅ ነው? ብሎ ጠየቃቸው። የዳዊት ልጅ ነው አሉት። Ver Capítulo |