ማቴዎስ 22:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እርሱም “ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት?” አላቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እርሱም፣ “በዚህ ገንዘብ ላይ የሚታየው መልክ የማን ነው? ጽሕፈቱስ የማን ነው?” አላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እርሱም “ይህ መልክና ጽሑፉ የማን ነው?” አላቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እርሱም፥ “በዚህ ገንዘብ ላይ የተቀረጸው መልክና የተጻፈው ስም የማን ነው?” ሲል ጠየቃቸው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እርሱም፦ ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት? አላቸው። Ver Capítulo |