ማቴዎስ 14:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ወደ ታንኳይቱም በወጡ ጊዜ ነፋሱ ተወ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ኢየሱስና ጴጥሮስ ጀልባው ላይ እንደ ወጡ ነፋሱ ጸጥ አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ወደ ጀልባዋ በወጡ ጊዜ ነፋሱ ፀጥ አለ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ኢየሱስና ጴጥሮስ ወደ ጀልባው በገቡ ጊዜ ነፋሱ ጸጥ አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ወደ ታንኳይቱም በወጡ ጊዜ ነፋሱ ተወ። Ver Capítulo |