ማቴዎስ 13:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፤ እሾህም ወጣና አነቀው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ሌላው ዘር በእሾኽ መካከል ወደቀ፤ እሾኹም አደገና ቡቃያውን ዐንቆ አስቀረው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አንዳንዱም በእሾኽ መካከል ወደቀ፤ እሾኹም በቀለና አነቀው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ሌላውም ዘር በእሾኻማ ቊጥቋጦ መካከል ወደቀ፤ እሾኻማውም ቊጥቋጦ አደገና የዘሩን ቡቃያ አንቆ አስቀረው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው። Ver Capítulo |