ማርቆስ 8:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ትቶአቸውም እንደ ገና ወደ ታንኳይቱ ገብቶ ወደ ማዶ ሄደ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ከዚያም ትቷቸው በጀልባ ወደ ማዶ ተሻገረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከዚያም ትቷቸው በጀልባ ወደ ማዶ ተሻገረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ትቶአቸውም እንደገና በጀልባ ሆኖ ወደ ማዶ ተሻገረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ትቶአቸውም እንደ ገና ወደ ታንኳይቱ ገብቶ ወደ ማዶ ሄደ። Ver Capítulo |