ማርቆስ 15:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ጲላጦስም “የአይሁድን ንጉሥ እፈታላችሁ ዘንድ ትወዳላችሁን?” ብሎ መለሰላቸው፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ጲላጦስም፣ “የአይሁድን ንጉሥ እንድፈታላችሁ ትፈልጋላችሁን?” ሲል ጠየቃቸው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጲላጦስም፥ “የአይሁድን ንጉሥ እንድፈታላችሁ ትፈልጋላችሁን?” ሲል ጠየቃቸው፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እርሱም “የአይሁድን ንጉሥ ፈትቼ እንድለቅላችሁ ትፈልጋላችሁን?” ሲል ጠየቃቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ጲላጦስም፦ የአይሁድን ንጉሥ እፈታላችሁ ዘንድ ትወዳላችሁን? ብሎ መለሰላቸው፤ Ver Capítulo |