ማርቆስ 13:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ለእናንተም የምነግራችሁ ለሁሉ እላለሁ፤ ትጉ።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ለእናንተ የምነግራችሁን ለሰው ሁሉ እናገራለሁ፤ ‘ተግታችሁ ጠብቁ!’ ” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ለእናንተ የምነግራችሁን ለሰው ሁሉ እናገራለሁ፤ ተግታችሁ ጠብቁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 “ለእናንተ እንደ ነገርኳችሁ ለሌሎችም ሁሉ ትጉ! እላለሁ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ለእናንተም የምነግራችሁ ለሁሉ እላለሁ፤ ትጉ። Ver Capítulo |