ማርቆስ 11:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እነርሱም ኢየሱስ እንዳዘዘ አሉአቸው፤ ተዉአቸውም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ ያላቸውን ለሰዎቹ በነገሯቸው ጊዜ ፈቀዱላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ ያላቸውን ለሰዎቹ በነገሯቸው ጊዜ ፈቀዱላቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እነርሱም ኢየሱስ ያላቸውን ነገሩአቸው፤ ሰዎቹም ተዉአቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እነርሱም ኢየሱስ እንዳዘዘ አሉአቸው፤ ተዉአቸውም። Ver Capítulo |