ማርቆስ 11:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ዕቃም ተሸክሞ ማንም በመቅደስ ሊያልፍ አልፈቀደም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ማንም ዕቃ ተሸክሞ በቤተ መቅደሱ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንዳያልፍ ከለከለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ማንም ዕቃ ተሸክሞ በቤተ መቅደሱ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንዳያልፍ ከለከለ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ማንም ሰው ምንም ዕቃ ተሸክሞ በቤተ መቅደሱ ግቢ ውስጥ እንዲተላለፍ አልፈቀደም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ዕቃም ተሸክሞ ማንም በመቅደስ ሊያልፍ አልፈቀደም። Ver Capítulo |