Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ማርቆስ 11:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 በማግሥቱም ከቢታንያ ሲወጡ ተራበ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 በማግስቱም ከቢታንያ ሲወጡ ኢየሱስ ተራበ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 በማግሥቱ ከቢታንያ ሲወጡ ኢየሱስ ተራበ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 በማግስቱም ከቢታንያ ሲመለሱ ኢየሱስ ተራበ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 በማግሥቱም ከቢታንያ ሲወጡ ተራበ።

Ver Capítulo Copiar




ማርቆስ 11:12
9 Referencias Cruzadas  

ከዚ​ህም በኋላ ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ ሁሉ እንደ ተፈ​ጸመ ባየ ጊዜ የመ​ጽ​ሐፉ ቃል ይፈ​ጸም ዘንድ “ተጠ​ማሁ” አለ።


አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።


ስለ​ዚ​ህም የሕ​ዝ​ብን ኀጢ​አት ለማ​ስ​ተ​ስ​ረይ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በሆ​ነው ነገር ሁሉ የሚ​ም​ርና የታ​መነ ሊቀ ካህ​ናት እን​ዲ​ሆን በነ​ገር ሁሉ ወን​ድ​ሞ​ቹን ሊመ​ስል ተገ​ባው።


አርባ መዓ​ል​ትና አርባ ሌሊት ከዲ​ያ​ብ​ሎስ ተፈ​ተነ፥ በእ​ነ​ዚ​ያም ቀኖች ምንም አል​በ​ላም፤ እነ​ዚ​ያም ቀኖች ከተ​ፈ​ጸሙ በኋላ ተራበ።


ቅጠልም ያላት በለስ ከሩቅ አይቶ ምናልባት አንዳች ይገኝባት እንደ ሆነ ብሎ መጣ፤ ነገር ግን የበለስ ወራት አልነበረምና መጥቶ ከቅጠል በቀር ምንም አላገኘባትም።


ማለዳም ሲያልፉ በለሲቱን ከሥርዋ ደርቃ አዩአት።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios