ሉቃስ 9:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 እንዲያወጡትም ደቀ መዛሙርትህን ለመንሁአቸው፤ ነገር ግን ማውጣት ተሳናቸው።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ደቀ መዛሙርትህ እንዲያወጡለት ለመንኋቸው፤ ነገር ግን አልቻሉም።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ደቀ መዛሙርትህንም እንዲያወጡት ለመንሁ፤ እነርሱ ግን አልቻሉም።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ርኩሱን መንፈስ እንዲያስወጡለት ደቀ መዛሙርትህን ጠይቄአቸው ነበር፤ ነገር ግን አልቻሉም።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 ደቀ መዛሙርትህንም እንዲያወጡት ለመንሁ፥ አልቻሉምም። Ver Capítulo |