ሉቃስ 8:55 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)55 ወዲያውም ነፍስዋ ተመልሶላት ፈጥና ቆመች፥ የምትበላውንም ይሰጡአት ዘንድ አዘዘ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም55 የልጅቷም መንፈስ ተመለሰ፤ ወዲያውም ተነሥታ ቆመች፤ ኢየሱስም የሚበላ ነገር እንዲሰጧት አዘዛቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)55 መንፈሷም ተመለሰች፤ ፈጥናም ተነሣች፤ የምትበላውም ነገር እንዲሰጣት አዘዘ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም55 እርስዋም ነፍስዋ ስለ ተመለሰችላት ወዲያውኑ ብድግ አለች፤ ኢየሱስም “የምትበላውን ስጡአት!” ሲል አዘዘ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)55 ነፍስዋም ተመለሰች፥ ፈጥናም ቆመች፥ የምትበላውንም እንዲሰጡአት አዘዘ። Ver Capítulo |