ሉቃስ 23:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ጭፍሮችም ይዘብቱበት ነበር፤ ወደ እርሱም ቀርበው ሆምጣጤ አመጡለት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ወታደሮችም ቀርበው ያፌዙበት ነበር፤ የኮመጠጠ የወይን ጠጅ እየሰጡትም፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ወታደሮቹም ወደ እርሱ ቀርበው፥ ሆምጣጤም አምጥተው Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ወታደሮቹም እንዲሁ አፌዙበት፤ ወደ እርሱም ቀርበው ሆምጣጤ ሰጡት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ጭፍሮችም ደግሞ ወደ እርሱ ቀርበው ሆምጣጤም አምጥተው፦ Ver Capítulo |