ሉቃስ 23:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሁሉም በሙሉ ተነሥተው ወደ ጲላጦስ ወሰዱት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በዚያ የተሰበሰቡት በሙሉ ተነሥተው ኢየሱስን ወደ ጲላጦስ ወሰዱት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የተሰበሰቡት በሙሉ ተነሥተው ወደ ጲላጦስ ወሰዱትና Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በዚያ ተሰብስበው የነበሩት ሰዎች ሁሉ ተነሥተው ኢየሱስን ወሰዱትና በጲላጦስ ፊት አቀረቡት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሁሉም በሞላው ተነሥተው ወደ ጲላጦስ ወሰዱትና፦ Ver Capítulo |