ሉቃስ 17:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንግዲህ ጌታው ያዘዘውን ሥራውን ቢሠራ ለዚያ አገልጋይ ምስጋና አለውን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እንግዲህ ይህ ሰው፣ ባሪያው የታዘዘውን በመፈጸሙ መልሶ ያመሰግነዋልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ያዘዘውን ስላደረገ ያንን አገልጋይ ያመሰግነዋልን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ታዲያ፥ አገልጋዩ የታዘዘውን ስለ ፈጸመ ጌታው የሚያመሰግነው ይመስላችኋልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ያንን ባሪያ ያዘዘውን ስላደረገ ያመሰግነዋልን? Ver Capítulo |