ሉቃስ 1:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 ልቡናዬም በአምላኬ በመድኀኒቴ ሐሤት ታደርጋለች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 መንፈሴም በመድኀኒቴ በእግዚአብሔር ደስ ትሠኛለች፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ትደሰታለች፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤ Ver Capítulo |