ዘሌዋውያን 23:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 የመጀመሪያዋ ቀን ቅድስት ጉባኤ ትሁንላችሁ፤ የተግባር ሥራ ሁሉ አታድርጉባት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 የመጀመሪያው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ነውና የተለመደ ተግባራችሁን አታከናውኑበት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 በመጀመሪያው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሁን፤ የጉልበት ሥራ ሁሉ አትሥሩበት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ከእነዚህም ቀኖች በመጀመሪያው ዕለት እግዚአብሔርን የምታመልኩበት በዓል ይሁን እንጂ ምንም ሥራ አትሥሩበት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 በመጀመሪያው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሁን፤ የተግባር ሥራ ሁሉ አታድርጉበት። Ver Capítulo |