Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘሌዋውያን 23:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 “ያቀ​ረ​ባ​ች​ሁ​ትን ነዶ ከም​ታ​መ​ጡ​በት ቀን በኋላ ከሰ​ን​በት ማግ​ስት ፍጹም ሰባት ሱባዔ ቍጠሩ፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 “ ‘የሚወዘወዘውን የነዶ መሥዋዕት ካቀረባችሁበት የሰንበት ማግስት አንሥታችሁ ሰባት ሙሉ ሳምንታት ቍጠሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 “ለመወዝወዝ ቁርባን ነዶውን ካመጣችሁበት ቀን ከሰንበት በኋላ በማግስቱ ያሉትን ቀኖች ቁጠሩ። እነርሱም ሰባት ሙሉ ሳምንታት ይሁኑ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 “ነዶአችሁን ለእግዚአብሔር በመወዝወዝ የሚቀርብ ልዩ መባ አድርጋችሁ ካመጣችሁበት ሰንበት ማግስት ጀምሮ ሰባት ሳምንት ቊጠሩ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 የወዘወዛችሁትን ነዶ ከምታመጡበት ቀን በኋላ ከሰንበት ማግስት ፍጹም ሰባት ጊዜ ሰባት ቀን ቍጠሩ፤

Ver Capítulo Copiar




ዘሌዋውያን 23:15
6 Referencias Cruzadas  

የሰ​ባ​ቱ​ንም ሱባዔ በዓል ታደ​ር​ጋ​ለህ፤ እር​ሱም የስ​ንዴ መከር መጀ​መ​ሪያ ነው፤ በዓ​መ​ቱም መካ​ከል የመ​ክ​ተቻ በዓል ታደ​ር​ጋ​ለህ።


“የዓ​መ​ታ​ትን ሰባት ሰን​በ​ቶች ሰባት ጊዜ ሰባት ለራ​ስህ ትቈ​ጥ​ራ​ለህ፤ እነ​ዚ​ህም ሰባት የዓ​መ​ታት ሱባ​ዔ​ያት አርባ ዘጠኝ ዓመ​ታት ይሆ​ናሉ።


“በበ​ዓለ ሠዊት ቀን በሰ​ን​በ​ታት በዓ​ላ​ችሁ አዲ​ሱን የእ​ህል ቍር​ባን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ባቀ​ረ​ባ​ችሁ ጊዜ፥ የተ​ቀ​ደሰ ቀን ይሆ​ን​ላ​ች​ኋል፤ የተ​ግ​ባ​ርን ሥራ ሁሉ አት​ሥ​ሩ​በት።


ኀም​ሳው ቀንም በተ​ፈ​ጸመ ጊዜ፥ ሁሉም በአ​ን​ድ​ነት በአ​ንድ ቦታ ተሰ​ብ​ስ​በው ነበር።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos