ዘሌዋውያን 21:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከቅርብ ዘመዶቻቸው፥ ከአባቶቻቸው፥ ወይም ከእናቶቻቸው፥ ወይም ከወንዶች ልጆቻቸው፥ ወይም ከሴቶች ልጆቻቸው፥ ወይም ከወንድሞቻቸው፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ነገር ግን የቅርብ ዘመዶቹ ስለ ሆኑት እናቱ፣ አባቱ፣ ወንድ ልጁ፣ ሴት ልጁ፣ ወይም ወንድሙ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ነገር ግን የቅርብ ዘመዱ ስለሆኑት ስለ እናቱ፥ ወይም ስለ አባቱ፥ ወይም ስለ ወንድ ልጁ፥ ወይም ስለ ሴት ልጁ፥ ወይም ስለ ወንድሙ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በዝምድና ቅርብ ከሆኑት፥ ከአባቱ፥ ከእናቱ፥ ከወንድ ልጁ፥ ከሴት ልጁ፥ ከወንድሙ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ከሚቀርበው ዘመዱ፥ ከእናቱ፥ ወይም ከአባቱ፥ ወይም ከወንድ ልጁ፥ ወይም ከሴት ልጁ፥ ወይም ከወንድሙ በቀር አይርከስ። Ver Capítulo |