ዘሌዋውያን 21:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እርሱም ከወገኑ ድንግል ሴትን ያግባ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 “ ‘ካህኑ የሚያገባት ሴት ድንግል ትሁን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሱም ድንግል የሆነችውን ሴት ያግባ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ድንግል የሆነችውን ልጅ ያግባ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 እርሱም ሚስትን በድንግልናዋ ያግባ። Ver Capítulo |