ዘሌዋውያን 19:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “የድኅነትን መሥዋዕት ለእግዚአብሔር ስትሠዉ ንጹሕ አድርጋችሁ ሠዉት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 “ ‘የኅብረት መሥዋዕት ለእግዚአብሔር በምታቀርቡበት ጊዜ፣ መሥዋዕታችሁ ተቀባይነት እንዲያገኝላችሁ አድርጋችሁ አቅርቡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 “የአንድነትንም መሥዋዕት ለጌታ ስትሰዉ እንዲሠምርላችሁ አድርጋችሁ ሠዉት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “ለአንድነት መሥዋዕት አንድ ዐይነት እንስሳ በምተሠዉበት ጊዜ፥ የሰጠኋችሁን ሥርዓት ጠብቁ፤ መሥዋዕቱም በእኔ ዘንድ ተቀባይነት ይኖረዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 የደኅንነትንም መሥዋዕት ለእግዚአብሔር ስትሰዉ እርሱን ደስ እንድታሰኙበት ሠውት። Ver Capítulo |