ዘሌዋውያን 19:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ሕጌን ሁሉ፥ ትእዛዜንም ሁሉ ጠብቁ፤ አድርጉትም፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 “ ‘ሥርዐቴንና ሕጌን ሁሉ ጠብቁ፤ ተከተሏቸውም፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።’ ” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ሥርዓቴን ሁሉ ፍርዴንም ሁሉ ጠብቁ አድርጉአቸውም፤ እኔ ጌታ ነኝ።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ለሰጠኋችሁ ሕግና ትእዛዝ ሁሉ ታማኞች ሁኑ፥ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ሥርዓቴን ሁሉ ፍርዴንም ሁሉ ጠብቁ አድርጉም፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። Ver Capítulo |