ዘሌዋውያን 18:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የአባትህን ሚስት ኀፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የአባትህ ኀፍረተ ሥጋ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 “ ‘ከአባትህ ሚስት ጋራ ግብረ ሥጋ አትፈጽም፤ ይህ አባትህን ያዋርዳል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የአባትህን ሚስት ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የአባትህ ኃፍረተ ሥጋ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ከሌሎቹ ሚስቶቹም ፍትወታዊ ግንኙነት በማድረግ አባትህን አታዋርድ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የአባትህን ሚስት ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የአባትህ ኃፍረተ ሥጋ ነው። Ver Capítulo |