ዘሌዋውያን 18:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የእናትህን እኅት ኀፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የእናትህ ዘመድ ናትና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 “ ‘ከእናትህ እኅት ጋራ ግብረ ሥጋ አትፈጽም፤ እርሷ የእናትህ የሥጋ ዘመድ ናትና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የእናትህን እኅት ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የእናትህ ዘመድ ናትና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 አክስትህ ስለ ሆነች ከእናትህ እኅት ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት አታድርግ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 የእናትህን እኅት ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የእናትህ ዘመድ ናት። Ver Capítulo |