| ዘሌዋውያን 14:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 አንደኛዪቱንም ዶሮ በሸክላ ዕቃ ውስጥ ከምንጩ ውኃ በላይ ያርዳል።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም50 ከወፎቹም አንዱን በሸክላ ዕቃ ውስጥ ባለ የምንጭ ውሃ ላይ ይረድ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 አንደኛውንም ወፍ በሸክላ ዕቃ ውስጥ በምንጭ ውኃ ላይ ያርዳል።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 ከወፎቹ አንዱን ንጹሕ የምንጭ ውሃ ባለበት የሸክላ ዕቃ ላይ ይረደው፤Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)50 አንደኛውንም ወፍ በሸክላ ዕቃ ውስጥ ከምንጩ ውኃ በላይ ያርዳል።Ver Capítulo |