ዘሌዋውያን 14:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ካህኑም ቤቱን ለማንጻት ሁለት ዶሮዎች፥ የዝግባ ዕንጨት፥ ቀይ ግምጃ፥ ሂሶጵም ይወስዳል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም49 ቤቱንም ለማንጻት ሁለት ወፎች፣ የዝግባ ዕንጨት፣ ደመቅ ያለ ቀይ ድርና ሂሶጵ ያቅርብ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 ቤቱንም ለማንጻት ሁለት ወፎች፥ የዝግባም እንጨት፥ ቀይ ግምጃም፥ ሂሶጵም ይወስዳል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 ቤቱንም ለማንጻት ሁለት ወፎች፥ ጥቂት የሊባኖስ ዛፍ እንጨት፥ የቀይ ከፈይ ክርና የሂሶጵ ቅጠል ይውሰድ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 ቤቱንም ለማንጻት ሁለት ወፎች፥ የዝግባም እንጨት፥ ቀይ ግምጃም፥ ሂሶጵም ይወስዳል። Ver Capítulo |