ዘሌዋውያን 14:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ካህኑ ከቤቱ ውስጥ ወደ ቤቱ በር ወጥቶ ሰባት ቀን ቤቱን ይዘጋዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ካህኑ ከቤቱ ወደ ደጅ ወጥቶ ቤቱን ሰባት ቀን ይዝጋው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ካህኑ ከቤቱ ውስጥ ወደ ቤቱ በር ወጥቶ ሰባት ቀን ቤቱን ይዘጋዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ከዚያ ቤት ወጥቶ ለሰባት ቀን እንዲዘጋ ያድርገው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 ካህኑ ከቤቱ ውስጥ ወደ ቤቱ በር ወጥቶ ሰባት ቀን ቤቱን ይዘጋዋል። Ver Capítulo |