ዘሌዋውያን 14:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ ውስጥ ያፈስሰዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ካህኑም ከዘይቱ ጥቂቱን በግራ እጁ መዳፍ ውስጥ ያፍስስ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ መዳፍ ላይ ያፈስሳል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ካህኑ ከዘይቱ ትንሽ በግራ እጁ መዳፍ ላይ ያፈሳል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ ውስጥ ያፈስሰዋል። Ver Capítulo |