ዘሌዋውያን 14:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በስምንተኛውም ቀን ያነጹት ዘንድ ወደ ካህኑ ወደ ምስክሩ ድንኳን ደጃፍ በእግዚአብሔር ፊት ያመጣቸዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 “እነዚህንም በስምንተኛው ቀን ስለ መንጻቱ ሥርዐት ወደ ካህኑ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ በእግዚአብሔር ፊት ያቅርብ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በስምንተኛውም ቀን ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ በጌታ ፊት ስለ መንጻቱ እንዲሆኑ ወደ ካህኑ ያመጣቸዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 የመንጻትን ሥርዓት በሚፈጽምበት በስምንተኛው ቀን እነዚህን ሁሉ አምጥቶ በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ በእግዚአብሔር ፊት ለካህኑ ይሰጣል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በስምንተኛውም ቀን ስለ መንጻት ወደ ካህኑ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ በእግዚአብሔር ፊት ያመጣቸዋል። Ver Capítulo |