ዘሌዋውያን 14:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ካህኑም ከማሰሮው ዘይት ወስዶ በግራ እጁ ውስጥ ያፈስሰዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ካህኑም ከሎግ ዘይት ወስዶ በራሱ ግራ እጅ መዳፍ ውስጥ ይጨምር፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ካህኑም ከሎግ መስፈሪያው ውስጥ ያለውን ዘይት ወስዶ በግራ እጁ መዳፍ ላይ ያፈስሰዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ካህኑ ከወይራው ዘይት ጥቂት ወስዶ በግራ እጁ መዳፍ ላይ ያፍስስ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ካህኑም ከዘይቱ ከሎግ መስፈሪያው ወስዶ በግራ እጁ ውስጥ ያፈስሰዋል። Ver Capítulo |