Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ዘሌዋውያን 13:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

54 ካህኑ ደዌ ያለ​በቱ ነገር እን​ዲ​ታ​ጠብ ያዝ​ዛል፤ ሌላም ሰባት ቀን ይለ​የ​ዋል።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

54 ካህኑ ደዌው ያለበት ነገር እንዲታጠብ ይዘዝ፤ ዕቃውንም ሰባት ቀን ደግሞ ያግልል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

54 ካህኑ ደዌ ያለበን ነገር እንዲያጥቡ ያዝዛል፤ ሌላም ሰባት ቀን ለይቶ ያስቀምጠዋል።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

54 ልብሱ በውሃ ታጥቦ እስከ ሰባት ቀን ድረስ ለብቻ እንዲቀመጥ ያድርግ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

54 ካህኑ ደዌ ያለበቱ ነገር እንዲታጠብ ይዘዝ፤ ሌላም ሰባት ቀን ይዘጋበታል።

Ver Capítulo Copiar




ዘሌዋውያን 13:54
2 Referencias Cruzadas  

“ካህኑ ቢያይ፥ እነ​ሆም፥ ደዌው በድሩ ወይም በማጉ ወይም ከቆዳ በተ​ደ​ረገ ነገር ቢሆን በል​ብሱ ላይ ባይ​ሰፋ፥


ደዌ​ውም ከታ​ጠበ በኋላ ካህኑ ያየ​ዋል፤ እነ​ሆም፥ ደዌው መል​ኩን ባይ​ለ​ውጥ፥ ባይ​ሰ​ፋም፥ ርኩስ ነው፤ በእ​ሳት ያቃ​ጥ​ሉ​ታል፤ በል​ብ​ሱም ውስጥ በማ​ጉም፥ በድ​ሩም ወጥ​ቶ​አ​ልና።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios