Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘሌዋውያን 13:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ጤነ​ኛው ቆዳ ተመ​ልሶ ቢነጣ እን​ደ​ገና ወደ ካህኑ ይመ​ጣል።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ቀይ ሥጋ ተለውጦ ከነጣ ግን ወደ ካህኑ ይሂድ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 የሚያዠው ሥጋ ግን ተለውጦ ቢነጣ እንደገና ወደ ካህኑ ይመጣል።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ቊስሉ ቢፈወስና እንደገና ወደ ነጭነት ቢለወጥ ግን እንደገና ወደ ካህኑ ይሄዳል፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 የሚያዠውም ሥጋ ተለውጦ ቢነጣ እንደ ገና ወደ ካህኑ ይመጣል።

Ver Capítulo Copiar




ዘሌዋውያን 13:16
7 Referencias Cruzadas  

ካህ​ኑም ጤነ​ኛ​ውን ቆዳ አይቶ፦ ‘ርኩስ ነው’ ይለ​ዋል፤ ስለ​ዚህ ለምጽ ነውና ርኩስ ነው።


ካህ​ኑም ያየ​ዋል፤ እነ​ሆም፥ ደዌው ቢነጣ ካህኑ የታ​መ​መ​ውን፦ ‘ንጹሕ ነው’ ይለ​ዋል፤ ንጹሕ ነውና።


በአ​ን​ዲት ከተማ ሳለም ሁለ​መ​ናው ለም​ጻም የሆነ ሰው መጣ፤ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስ​ንም ባየው ጊዜ በፊቱ ወድቆ ሰገ​ደ​ለ​ትና፥ “አቤቱ ብት​ወ​ድስ ልታ​ነ​ጻኝ ትች​ላ​ለህ” እያለ ማለ​ደው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos