Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘሌዋውያን 11:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 ነገር ግን በዘሩ ላይ ውኃ ቢፈ​ስ​ስ​በት፥ ከዚህ በኋላ ከበ​ድ​ና​ቸው አን​ዳች ቢወ​ድ​ቅ​በት፥ ለእ​ና​ንተ ርኩስ ነው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 ነገር ግን በዘሩ ላይ ውሃ ከፈሰሰበት በኋላ በድን ቢወድቅበት ዘሩ በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 ነገር ግን በዘሩ ላይ ውኃ ቢፈስበትና ከላዩም በድናቸው ቢወድቅበት፥ በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38 ነገር ግን በዘሩ ላይ ውሃ ከፈሰሰበት በኋላ አንዳች በድን ቢነካው ዘሩ በእናንተ ዘንድ ርኩስ ይሆናል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

38 ነገር ግን በዘሩ ላይ ውኃ ቢፈስስበት፥ ከዚህ በኋላ ከበድናቸው አንዳች ቢወድቅበት፥ በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው።

Ver Capítulo Copiar




ዘሌዋውያን 11:38
3 Referencias Cruzadas  

“በእ​ነ​ዚ​ህም ርኩስ ትሆ​ና​ላ​ችሁ፤ የእ​ነ​ር​ሱ​ንም በድን የሚ​ነካ ሁሉ እስከ ማታ ርኩስ ነው።


ከበ​ድ​ና​ቸ​ውም በሚ​ዘራ ዘር ላይ አን​ዳች ቢው​ድቅ እርሱ ንጹሕ ነው።


“ለመ​ብል ከሚ​ሆ​ኑ​ላ​ችሁ እን​ስ​ሳት የሞተ ቢኖር፥ በድ​ኑን የሚ​ነካ ሁሉ እስከ ማታ ርኩስ ነው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos