ዘሌዋውያን 11:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ነገር ግን ምንጩ፥ ጉድጓዱም፥ የውኃውም ኵሬ ንጹሓን ናቸው፤ በድናቸውን ግን የሚነካ ርኩስ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ነገር ግን ምንጭ ወይም የውሃ ማጠራቀሚያ ጕድጓድ ንጹሕ እንደ ሆነ ይቈያል፤ ሆኖም በድኑን የነካ ይረክሳል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ነገር ግን ምንጭና የውኃ ማጠራቀምያ ጉድጓድ ንጹሕ ይሆናሉ፤ በድናቸውን ግን የሚነካ ርኩስ ይሆናል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ሌላው ነገር ሁሉ የእነዚህ እንስሶች በድን ሲነካው የሚረክስ ቢሆንም ምንጭ ወይም የውሃ ጒድጓድ አይረክስም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ነገር ግን ምንጩ፥ ጕድጓዱም፥ የውኃውም ኩሬ ንጹሐን ናቸው፤ በድናቸውን ግን የሚነካ ርኩስ ነው። Ver Capítulo |