ሰቈቃወ 5:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ስለ ምን ለዘለዓለም ትረሳናለህ? ስለ ምንስ ለረዥም ዘመን ትተወናለህ? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ስለ ምን ፈጽመህ ትረሳናለህ? ስለ ምንስ ለረዥም ጊዜ ትተወናለህ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ስለምን ለዘለዓለም ትረሳናለህ? ስለ ምንስ ለረጅም ዘመን ትተወናለህ? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ታዲያ፥ ለምን በፍጹም ዝም አልከን? ለምንስ ይህን ያኽል ጊዜ ተውከን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ስለ ምን ለዘላለም ትረሳናለህ? ስለ ምንስ ለረጅም ዘመን ትተወናለህ? Ver Capítulo |