Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ሰቈቃወ 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 መን​ገ​ዴን በዓ​ለት ላይ ሠራ፤ ጎዳ​ና​ዬ​ንም አጠረ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 መንገዴን በተጠረቡ ድንጋዮች ዘጋ፤ ጐዳናዬንም አጣመመ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 መንገዴን በተጠረበ ድንጋይ ዘጋ፥ ጐዳናዬንም አጣመመ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 መንገዴን በተጠረበ ድንጋይ ዘጋ፤ መተላለፊያዬንም አጣመመ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 መንገዴን በተጠረበ ድንጋይ ዘጋ፥ ጐዳናዬንም አጣመመ።

Ver Capítulo Copiar




ሰቈቃወ 3:9
6 Referencias Cruzadas  

ዙሪ​ያዬ ታጥ​ሯል፤ መተ​ላ​ለ​ፊ​ያም የለ​ኝም፤ በፊ​ቴም ጨለ​ማን ጋር​ዶ​በ​ታል።


እስ​ት​ን​ፋ​ሱም አሕ​ዛ​ብን ስለ ከንቱ ስሕ​ተ​ታ​ቸው ሊከ​ፋ​ፍ​ላ​ቸው በሸ​ለቆ እን​ደ​ሚ​ያ​ጥ​ለ​ቀ​ልቅ፥ እስከ አን​ገ​ትም እን​ደ​ሚ​ደ​ር​ስና እን​ደ​ሚ​ከ​ፋ​ፍል ውኃ ይጐ​ር​ፋል፤ ስሕ​ተ​ታ​ቸ​ውም ይከ​ተ​ላ​ቸ​ዋል፤ ይወ​ስ​ዳ​ቸ​ዋ​ልም።


አቤቱ፥ ከመ​ን​ገ​ድህ ለምን አሳ​ት​ኸን? እን​ዳ​ን​ፈ​ራ​ህም ልባ​ች​ንን ለምን አጸ​ና​ህ​ብን? ስለ ባሪ​ያ​ዎ​ችህ ስለ ርስ​ትህ ነገ​ዶች ተመ​ለስ፤


ዳሌጥ። እን​ደ​ም​ት​ሸ​ምቅ ድብ እንደ ተሸ​ሸ​ገም አን​በሳ ሆነ​ብኝ።


ተከ​ተ​ለኝ፤ ጨረ​ሰኝ፤ ባድ​ማም አደ​ረ​ገኝ።


ስለ​ዚህ እነሆ ጎዳ​ና​ዋን በእ​ሾህ አጥ​ረ​ዋ​ለሁ፤ መን​ገ​ድ​ዋ​ንም እዘ​ጋ​ዋ​ለሁ፤ ማለ​ፊ​ያም ታጣ​ለች።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos