ሰቈቃወ 3:53 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 ጠላቶች ሕይወቴን በጕድጓድ አጠፉ፤ በላዬም ድንጋይ ገጠሙ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም53 ሕይወቴን በጕድጓድ ውስጥ ሊያጠፉ ሞከሩ፣ ድንጋይም በላዬ አደረጉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)53 ሕይወቴን በጉድጓድ አጠፉ፥ በላዬም ድንጋይ ጣሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም53 ከነሕይወቴ ጒድጓድ ውስጥ ወርውረው የጒድጓዱን አፍ በድንጋይ ዘጉብኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)53 ሕይወቴን በጕድጓድ አጠፉ፥ በላዬም ድንጋይ ጣሉ። Ver Capítulo |