ሰቈቃወ 3:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 ፍርሀትና ቍጣ፥ ጥፋትና ቅጥቃጤ ያዘን። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 በጥፋትና በመፈራረስ፣ በችግርና በሽብር ተሠቃየን።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 ድንጋጤና ቁጣ፥ ጥፋትና ቅጥቃጤ ሆነብን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 ፍርሀትና ውድቀት እንዲሁም ጥፋትና ውድመት በእኛ ላይ ደረሱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 ድንጋጤና ቍጣ፥ ጥፋትና ቅጥቃጤ ሆነብን። Ver Capítulo |