ሰቈቃወ 3:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ለወገኔ ሁሉ መሳቂያ ሆንሁ፤ ቀኑንም ሁሉ ዘፈኑብኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ለሕዝቤ ሁሉ ማላገጫ ሆንሁኝ፤ ቀኑን ሙሉ በመሣለቅ ያዜሙብኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ለወገኔ ሁሉ ማላገጫ ቀኑንም ሁሉ መሳለቂያ ሆንሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ለሕዝቤ ሁሉ መሳቂያ ሆንኩ፤ በዘፈናቸውም ቀኑን ሙሉ አፌዙብኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ለወገኔ ሁሉ ማላገጫ ቀኑንም ሁሉ መሳለቂያ ሆንሁ። Ver Capítulo |